coc notice
registrar / 14.09.2023

COC Notice የ ብቃት ምዘና ማስታወቂያ

ቀን:  03/01/2016 ዓ.ም

 

የ COC ምዘና ማስታወቂያ

በደረጃ 1(I), ደረጃ 2(II), ደረጃ 3(III) እና ደረጃ 4(IV) በእንስሳት ሳይንስ፣ እፅዋት ሳይንስ እና በተፈጥሮ ሀብት የትምህርት ዘርፍ COC ምዘና ሎግ ቡክ መሙላት የምትፈልጉ በሙሉ ከ መስከረም 07/01/2016 ዓ.ም እስከ 11/01/2016 ዓ.ም ብቻ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሎግ ቡክ እንድትሞሉ (እንድትመዘገቡ) እያሳወቅን በኮሌጁ አካውንት ቁጥር 1000066466519 ሦስት መቶ (300) ብር ገቢ እንድታደርጉ እየጠየቅን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ምዝገባ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

 

ማሳሰቢያ፡

  • 3X4 የሆነ አዲስ የተነሳችሁትን ሁለት (2) ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል።
  • የደረጃ-1 ተመዛኞች የደረጃ 1 ያጠናቀቃችሁበትን መረጃ   ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል
  • የደረጃ-2 ተመዛኞች የደረጃ 2 ያጠናቀቃችሁበትን መረጃ   እና የደረጃ 1 COC ዶክመንት ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል
  • የደረጃ-3 የደረጃ 2 COC ዶክመንት ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል
  • የደረጃ-4 ተመዛኞች የደረጃ 4 ያጠናቀቃችሁበትን መረጃ እና የደረጃ 3 COC ዶክመንት ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል