registrar / 05.11.2022

የ COC ምዘና ማስታወቂያ

ቀን:  25/02/2015

 

የ COC ምዘና ማስታወቂያ

ደረጃ 3(III) እና ደረጃ 4(IV) በእንስሳት ሳይንስ፣ እፅዋት ሳይንስ እና በተፈጥሮ ሀብት የትምህርት ዘርፍ COC ምዘና ሎግ ቡክ መሙላት የምትፈልጉ በሙሉ ከ  29/02/2015 ዓ.ም እስከ 02/03/2015 ዓ.ም ድረስ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሎግ ቡክ እንድትሞሉ (እንድትመዘገቡ) እያሳወቅን በኮሌጁ አካውንት ቁጥር 1000066466519 ሦስት (300) ብር ገቢ እንድታደርጉ እየጠየቅን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ተመዛኝ የማናስተናግድ መሆኑን እያሳወቅን ከአሁን በፊት በ 27/12/2014 ዓ.ም እና በ 18/02/205 ዓ.ም የተመዘናችሁትን አያካትትም።

 

ማሳሰቢያ፡

  • የደረጃ-3 ተመዛኞች የደረጃ 1 እና 2 COC ዶክመንት እና የደረጃ 4 ስልጠና ማጠናቀቂያ መረጃ እና ትረንስክርቢት ማቅረብ ይኖርባችኋል
  • የደረጃ-4 ተመዛኞች የደረጃ 1 እና 2 እና 3 COC ዶክመንት እና የደረጃ 4 ስልጠና ማጠናቀቂያ መረጃ እና ትረንስክርቢት ማቅረብ ይኖርባችኋል
  • 3X4 የሆነ አዲስ የተነሳችሁትን ሁለት (2) ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል